አሚኮ ስፖርት

ታሪክ አዳሹ የዓለም ዋንጫ

የ32ቱ ምርጥ ቡድኖች ፍልሚያ ዛሬ ይጀመራል፡፡ ፉክክሩ ከእያንዳንዱ ተጫዋች እና አሰልጣኝ ፍጹም ትኩረትን የሚሻበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ይህ ደግሞ ስህተት ፈፅሞ የማይሰራበት እና የዓለም...

አዲሱ የሊጉ ንጉሥ

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ በ2018 ዓ.ም የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ማሸነፉን በይፋ አረጋግጧል፡፡ ክለቡ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከተፎካካሪው ነገሌ...

“የእግዜር እጅ”

ዓለም አቀፉ የስፖርት ትኩሳት ጣሪያ በነካበት በዚያ እጅግ ሞቃታማ የሰኔ እሁድ ቀትር በሜክሲኮው አዝቴካ ስታዲየም የተሰበሰቡ ከ114 ሺህ በላይ ተመልካቾች የስፖርት ታሪክን ለዘላለም የሚቀይር...

አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የጎዳና ላይ ሩጫ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሀገሪቱን የሩጫ ባህል ለማዘመን እና ስፖርቱን ወደ ክልል ከተሞች ለማስፋፋት አዲስ ስትራቴጂ ነድፏል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ተወስኖ የነበረውን የጎዳና ላይ...

የመጀመሪያዉ የዓለም ዋንጫ

በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ቀልብ የሳበው እና በዓለማችን ግዙፉ የስፖርት መድረክ የሆነው የዓለም ዋንጫ በቀላሉ አልተፈጠረም፡፡ ይልቁንስ የጥቂት ግለሰቦች ጽኑ እምነት፣ ታሪካዊ ውሳኔዎች እና ዲፕሎማሲያዊ...

በዚህ እትም