አሚኮ ስፖርት

የአትሌቲክስ ተሰጥኦ እንዴት ይለያል?

ኢትዮጵያ ለአትሌቲክስ ስፖርት የማይነጥፍ የተፈጥሮ ፀጋ ያላት ሀገር ናት። በየርቀቱ እንደ አብሪ ኮከብ የሚወረወሩ አትሌቶች የሚፈለፈሉባት ሀገር ጭምር ናት። ይሁን እንጂ ዛሬም በቆየው ባህላዊ...

“ትረስት ዘ ፕሮሰስ”

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን በሊቨርፑል አሸናፊነት ተጠናቋል። አርኔ ስሎት የመርሲሳይዱን ክለብ እየመራ በመጀመሪያው ዓመት የአንፊልድ የአሰልጣኝነት ህይወቱ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን አሳክቷል። አርሰናል፣...

መድን ወይስ ቡና?

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ የአራት ሳምንታት እድሜ ብቻ ቀርቶታል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር እስከ 13ኛ ሳምንት ያለው መርሀግብር በድሬድዋ እና አዳማ መደረጉ...

የጓርዲዮላ ደቀመዛሙርት

ብዙዎቹ  በእግር ኳስ ቆርቧል ይሉታል፤  እግር ኳስን እንደነብሱ ይወዳል፤ በእግር ኳስ ምክንያት የ30 ዓመት  ትዳሩ ተናግቷል፤ ስለስፖርት ስነ ልቦና እና ፍልስፍና ያለእረፍት ያነባል፤ ይመራመራል፤...

ያልዘመነዉ የስልጠና መንገድ

የኢትዮጵያ ሊግ ደካማ ከሆኑ የአፍሪካ ሊጎች መካከል በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ነው።   ብሄራዊ ቡድኑም የዓለም እና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዎችን ማለፍ ተስኖት ዛሬም እንደቆዘመ ነው። የአፍሪካ...

በዚህ እትም