አሚኮ ስፖርት

የኮምቦልቻ እግር ኳስ ክለብ እጣ ምን ይሆን?

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ የመሳተፍ እጣ ፋንታው ያለየለት ኮምቦልቻ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ህልውናው አሳሳቢ ነው። በ2016 ዓ/ም ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ሊግ አንድ የወረደው ኮምቦልቻ...

በተከበርንበት ቶኪዮ እንዴት እንፈር?

እንደ አይን ብሌን ጠብቀን ያልያዝነው አትሌቲክሳችን በአይናችን እያየነው ተኖ ሊጠፋ ነው። ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የሰራቻቸው የዲፕሎማሲ ስራዎች በአለም መድረክ ገጽታዋን በመቀየር ረገድ ላቅ ያለ አስተዋጽኦ...

ላልገባን ላንቲካችን  ለገባን ግን መዳኛችን

ጤና ይስጥልኝ የበኩር ስፖርት ቤተሰቦች! መቼስ “ነገርን ነገር ያነሳዋል” ይባል የለ! ሰሞኑን አንድ እድሜ ጠገብ ሙዚቃ ድንገት ወደጀሮዬ ዘለቀና ይችን መጣጥፍ ወደ እናንተ እንዳደርስ...

ዐይኖች ሁሉ ድጋሚ ወደ ቶኪዮ…

ከሠላሳ አራት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ  ሻምፒዮና ወደ ቶኪዮ ተመልሷል። ውድድሩም “ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና  ቶኪዮ  25”  በሚል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህ ታላቅ...

በዓለም የአትሌቲክስ መድረክ የኢትዮጵያ ስም ሲጠራ የአበበ ቢቂላ የባዶ እግር ገድል፣ የኃይሌ ገብረሥላሴ የፍጻሜ ሩጫ፣  የቀነኒሳ በቀለ እና የጥሩነሽ ዲባባ  የመጨረሻ ዙር ፍጥነት፣ የገንዘቤ...

በዚህ እትም