የውጭ ትንታኔ

ምርጫዉ እና ተጠባቂ ሁነቶች

እንደ ነፍሰ ጡር ሴት ቀን ሲቆጠርለት እና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እነሆ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ይደረጋል። የ78 ዓመቱ የቀድሞው የአሜሪካ...

ዓለማችን ረሃብ ተጋርጦባታል

በየቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዐሥር ሰዎች አንድ ሰው እንደራበው ወደ መኝታው ያመራል፣ በአፍሪካ ደግሞ ከአምስት አፍሪካውያን አንዱ የከፋ ረሀብ ተጋርጦበት መገኘቱ ችግሩን የከፋ ያደርገዋል።...

የቀይ ባሕር ፖለቲካ እና የዓለም ንግድ

የእስራኤል እና የሀማስ ጦርነት ከተጀመረ ድፍን አንድ ዓመት ሞልቶታል። ይህ ቀውስ  የመካከለኛው ምሥራቅን ውጥረት ጨምሮ ሄዝቦላህን እና ኢራንንም ወደ ጦርነቱ አስገብቷቸዋል። ጦርነቱ ሶሪያ፣ የመን...

ወደ ሦስተኛዉ የዓለም ጦርነት እንዳይቀየር የተሰጋዉ

በዓለም ላይ በኢራን እና በእስራኤል መካከል ያለውን ጠላትነት ያህል የመረረ እና የከረረ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት የሉም ቢባል ማጋነን አይሆንም። በዚህም የተነሳ ሁለቱ ሀገራት በቀጥታ...

ለንጹሐን የተረፈዉ እዳ

በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1947 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንግሊዝ ይዛው የነበረውን የፍልስጤም ግዛት ወደ አረብ እና የአይሁድ መንግሥታት መከፋፈል በሚለው አጀንዳ ላይ ድምፅ በማሰጠት “ፍልስጤም ወደ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img