የውጭ ትንታኔ

ዓለምን ያስደነገጠዉ ድንገተኛዉ ጥቃት

ዩክሬን የሸረሪት ድር (Spiderweb Operation) የሚል ስያሜ በተሰጠው ዘመቻ ሰሞኑን በሩሲያ ላይ አስደንጋጭ ጥቃት ፈጽማለች። በማግስቱ ደግሞ የክሪሚያ ድልድይን በውኃ ውስጥ በሚፈነዱ ፈንጂዎች መታሁ...

ዓለምን ያስጨነቀዉ የእስራኤል – ሃማስ ጦርነት

ዲፕሎማቶች ለእስራኤል እና ፍልስጤም የሁለት-ግዛት መፍትሄ ማምጣት የሚያስችል ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ (ጉባኤ) ለማድረግ መዘጋጀታቸው ታውቋል፡፡ በመጪው ሰኔ ወር ለሚካሄደው ወሳኝ  ኮንፈረንስ መሰረት ለመጣልም በኒውዮርክ...

መቋጫ ያጣው የሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት

ከሦስት ዓመት በፊት እ.አ.አ የካቲት 24 ቀን 2022 የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እስከ 200 ሺህ የሚደርሱ ወታደሮች ወደ ዩክሬን እንዲገቡ ትዕዛዝ የሰጡበት ዕለት ነበር፤...

በጋዛ ያንዣበበዉ ረሀብ

በጋዛ ያለው የሰብዓዊ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገልጿል። ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እርዳታ ወደ ጋዛ እንዲገባ ተደጋጋሚ አቤቱታ ቢያቀርቡም ሰሚ አላገኙም:: በተለይም ለህጻናት እና...

የሕንድ እና ፓኪስታን ፍጥጫ

“እንኳንም ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ” እንዲሉ በኢዝላማባድ እና በኒው ዴልሂ መካከል ያለው የሻከረ ግንኙነት ከሰሞኑ ተባብሷል፡፡ በሁለቱ ሀገራት የባለቤትነት ይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባት አወዛጋቢዋ የካሽሚር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img