የውጭ ትንታኔ

ድንበር ተሻጋሪዉ ጦርነት

ሂዝቦላ በሊባኖስ እና በእስራኤል ወሰን ውስጥ  የተነሳው ግጭት የሚቆምበት ብቸኛው መፍትሄ በጋዛ ያለው ጦርነት ሲቆም ብቻ እንደሆነ ገልጿል። “በጋዛ ተኩስ አቁም ከተደረገ፣ ያለምንም ድርድር እኛም...

ሰሚ ያጣዉ የሱዳን መከራ

ሱዳን ከ40 ዓመታት በፊት በአፍሪካ ከታየው ወዲህ ዓለማችን ከተመለከተው የከፋ ሊሆን የሚችል የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እያስጠነቀቁ ነው። ይህ ማስጠንቀቂያ የተሰማው የሱዳን...

በጋዛ ቋሚ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ተወሰነ

በእስራኤል እና ሐማስን እና የፍልስጤማውያን እስላማዊ ጂሃድ በተባሉ የፍልስጤም ታጣቂ  ቡድኖች መካከል መስከረም 2 ቀን 2016 ዓ.ም ላይ የተጀመረው ጦርነት፣ የሐማስን ከጋዛ ሰርጥ ተነስቶ ...

የሩሲያ እና የምዕራባዊያን ፍጥጫ

ዩክሬን አሁን በሩሲያ ውስጥ ወታደራዊ  ዒላማዎችን ለመምታት የሚያስችላትን የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎችን እንድትጠቀም ተፈቅዶላታል። እስካሁን ድረስ ምዕራባውያን ሀገሮች የጦር መሳሪያዎቻቸውን በዩክሬን ውስጥ በሚገኙ ወታደራዊ ዒላማዎች ማለትም...

ለሱዳን የተኩስ አቁም ጥሪ

በቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ የሚመራው የዴሞክራሲ ደጋፊ ፓርቲዎች ጥምረት የአመራር ስብሰባ በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ውስጥ ተደርጓል። ታጋዱም  በመባል የሚታወቀው የሲቪል ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img