የውጭ ትንታኔ

የፕሬዝዳንቱ ሞት

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም የኢራኑ ፕሬዝዳንት ተሳፍረውበት የነበረው ሄሊኮፕተር ባጋጠመው የቴክኒክ ብልሽት በመከስከሱ   ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢራን መንግሥት የዜና አገልግሎት ዘግቧል። የ63...

ምዕራባዊያን እና ሩሲያ

የሩሲያዉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን “ዲሞክራሲያዊ አይደሉም፤  ሕጋዊነትም የጎደላቸው ናቸው” በሚል በምዕራባዊያን ዘንድ ከፍተኛ ትችት እየተሰነዘረባቸው ቢገኝም ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት  ስልጣናቸውን አጠናክረዋል። ፑቲን ወደ ሩብ...

ጥቁር ጥላ ያጠላበት የእስራኤል እና የሐማስ ተኩስ አቁም

የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሐማስ በግብፅ እና በኳታር የቀረበውን ሀሳብ ተስማምቻለሁ ቢልም እስራኤል ግን ያን ያህል ፍላጎት አላሳየችም:: የሐማስ ንቅናቄ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኤል ሃኒዬህ ከኳታር...

ስደተኞች እና አዲሱ ሕግ

ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ድረ ገጽ የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በሕገ ወጥ መንገድ ቀይ ባሕርን አቋርጠው ከሚያልፉ ስደተኞች መካከል ስምንት ሺህ ያህል በየዓመቱ ይሞታሉ። ወይም...

አንድ ዓመት የዘለቀዉ የሱዳን ቀውስ

መፍትሔ ያልተገኘለት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከተጀመረ ድፍን አንድ ዓመት ሞልቶታል። እ.አ.አ ሚያዚያ 15 ቀን 2023 በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል የተቀሰቀሰው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img