የውጭ ትንታኔ

ስምምነቱ ጦርነቱን ያስቆመው ይሆን?

የሩሲያ እና  የዩክሬን ጦርነት  ከተጀመረ ሦስት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከሰሞኑ  የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ሀገራቸው ይህ ጦርነት በፍጥነት ብቻ ሳይሆን በፍትሐዊነት እንዲጠናቀቅ ፍላጎት እንዳላት አሳውቀዋል፡፡...

የሕብረቱ ጉዞ

ከ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ድረስ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን፣ ፖርቹጋል፣ ቤልጂየም፣ ጣልያን እና ጀርመን አቅማቸው የፈቀደውን ያህል አፍሪካን በመቆጣጠር  ሀብቷን...

የተኩስ አቁም ስምምነቱ ተስፋ

ከ480 ቀናት በላይ ያስቆጠረው የሃማስ እስራኤል ጦርነት ከብዙ ውድመት በኋላ በሁለቱም ወገን ሲገፋ ቆይቶ አሁን ግን ዘላቂ ሰላምን ሊያመታ የሚችል የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ...

የትራምፕ ውሳኔዎች

አርባ ሰባተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በ34 ክሶች ጥፋተኛ የተባሉ የመጀመሪያው የአሜሪካ መሪ ናቸው። ሆኖም ይህ ሁሉ ፕሬዝዳንት ከመሆን አላገዳቸውም። ትራምፕ ለምርጫ ቅስቀሳ ሲጠቀሙባቸው...

መካከለኛዉ ምሥራቅ እንዴት ሰነበተ?

ከ15 ወራት በፊት በመቶዎች የሚቆጠሩ የሃማስ ታጣቂዎች እስራኤልን ከጋዛ የሚያዋስናትን አጥር ጥሰው በመግባት እስራኤላዊያን ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ በኋላ አስከፊው የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ተቀስቅሷል:: በጦርነቱም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img