የውጭ ትንታኔ

በሱዳን የረሃብ አደጋ አንዣቧል

በሁለቱ ተቀናቃኝ ጄኔራሎች መካከል በሱዳን እየተካሄደ ያለው ዓመት ሊደፍን ከወር ያነሰ ቀናት የቀሩት የእርስ በርስ ጦርነት ወደ የከፋ የረሃብ አደጋ መደቀኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ...

ጦርነቱ እና የምዕራባዊያን ሽሽት

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ምዕራባዊያንን ከባድ ስጋት ውስጥ ያስገባ ነው፣ የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት:: የጦርነቱ ዋነኛ ምክንያቴ ነው ስትል ሩሲያ ያነሳችው ደግሞ ዩክሬን የሰሜን...

የቀይ ባሕሩ ውጥረትና የዓለም ንግድ ፈተና

ቀይ ባሕር ወደ አውሮፓ፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሰሜን እና ምሥራቅ አፍሪካ እንዲሁም ወደ እስያ ለሚላኩ ሸቀጦች እና የተለያዩ ምርቶች ቁልፍ መተላለፊያ ነው። በሰሜን በኩል የግብፁን...

የአፍሪካ ሕብረት ከየት ወደየት?

የካ“ዛሬ የገጠመን ዕድል በአፍሪካ ታሪክ ውስጥ መቼም ያልተገኘ ትልቅ ዕድል ነው:: በፊታችን የተደቀኑት ችግሮች ያንኑ ያህል ከፍ ያሉና ከባድ ናቸው:: ታሪክና ጊዜ የጣሉብን ከፍተኛ...

አለመረጋጋት ሕብረቱን ፈትኗል

የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በሚል የተቋቋመው ኢኮዋስ ምሥረታው እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር 1975 ነበር:: 15 ሀገራትን በአባልነት የያዘው ማኅበሩ በፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img