የውጭ ትንታኔ

የዓለም አሰላለፍ እየለየ ነው

ሀገራት በጂኦፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በወታደራዊ እና በሌሎችም መስኮች ያሏቸው ጥምረቶች፣ ተቃርኖዎች እና ስትራቴጂዎች የሚገለፁት በዓለም የኀይል ሚዛን አሰላለፍ ነው:: በዚህ ረገድ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና...

ዓለም በ2017 ዓ.ም

በ2017 ዓ.ም ዓለማችን የተለያዩ ክስተቶችን አስተናግዳበታለች:: ከጦርነት እና የአየር ንብረት መዛባት ጋር የተያያዙ አያሌ ችግሮች እና አደጋዎች ተመዝግበዋል:: ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶችም ደርሰዋል:: ከዓመት ዓመት...

ፍልሰት እና ሰቆቃዉ

ስሙ ሀሰን ይባላል፤ የ25 ዓመት ወጣት ነው:: በምዕራብ ዳርፉር አል - ኑር በምትባል ትንሽ መንደር ነው የተወለደው:: አል - ኑር (ብርሃን እንደ ማለት ነው)...

ያልተቋጨው ጦርነት

እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር የካቲት 24 ቀን 2022 የተጀመረው የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ከባድ ውደመትን አስከትሏል። እያስከተለም ነው፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀው ከ10 ሚሊዮን በላይ...

ዓለም እና ረሃብ

ረሃብ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየቀነሰ ቢገኝም  በአፍሪካ እና በምዕራብ እስያ ግን ጨምሯል:: የዘንድሮው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ዋስትና እና የተመጣጠነ ምግብ ሁኔታን ሪፖርት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img