የውጭ ትንታኔ

የጦርነት መዘዞች እና መውጫ መንገዶች

በዓለም ዙሪያ ጦርነት ሲነሳ ብዙ ጊዜ የምንሰማው ቁጥሮችን ነው:: ሺዎች ሞቱ፣ ሚሊዮኖች ተፈናቀሉ ወይም ተጎዱ  የሚለውን ነው:: በመሆኑም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀው በአሁኑ ወቅት...

የባሕር ሕጉ ምን ይላል? አተገባበሩስ?

ከ20በመቶ በላይ የሚሆነው የዓለም ዘይት እና ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ በሆርሙዝ ሰርጥ በኩል ያልፋል:: ይህ ጠባብ የውኃ መንገድ በዓለም አቀፍ የኢነርጂ ሥርዓት ውስጥ ካሉት ስትራቴጂካዊ...

ሀገራት ከደም አፋሳሽ ግጭት እንዴት ወጡ?  

ጦርነት ሲነሳ መጀመሪያ የሚሞተው ሰው ነው፤ መጨረሻ የሚወድቀው ደግሞ ሀገር ነው:: በጦርነት ምክንያት ትምህርት ይቋረጣል፣ የጤና ሥርዓቱ  ይታወካል፣ ኢኮኖሚ ይደቃል፣ ቤተሰብ ይበተናል፣ ትውልድ በፍርሃት...

ሀገራት የነዳጅ እጥረቱን እንዴት እየተቋቋሙት ነው?

ከመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በኋላ የዓለም የነዳጅ አቅርቦት ችግር ውስጥ ገብቷል:: የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ በበርሜል በመጋቢት ወር ብቻ በከፍተኛ መጠን ከፍ ብሎ ታይቷል:: ዋጋውም  ከግጭቱ...

አፍሪካ እና የነዳጅ ሀብቷ

የዓለም የኢነርጂ እና የንግድ ደም ሥር የሚባለው የሆርሙዝ ሰርጥ በግጭት፣ በጦርነት ምክንያት መዘጋቱ የሚያስከትለው ችግር በማዕከላዊ ምሥራቅ ብቻ አይቆምም፡፡ ተጽእኖው እስከ አፍሪካ ድረስ የተዘረጋ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img