የውጭ ትንታኔ

የሠላሳ ቀኑ ስምምነት

ሦስት ዓመታትን የተሻገረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት  በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት ነጥቋል። በሚሊዮኖች ሲፈናቀሉ የዩክሬን ከተሞች እና መሠረተ ልማቶች እንዲሁም የሩሲያ ግዛቶችም እየፈራረሱ ይገኛሉ፡፡ ጦርነቱን...

አወዛጋቢዉ የጋዛ ጉዳይ

በአውሮፓዊያኑ ጥቅምት 7 ቀን 2023 ሐማስ  በእስራኤል ላይ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ በእራኤል እና ሃማስ መካከል ጦርነት ማገርሸቱ ይታወሳል፤ ይህን ተከትሎ አሜሪካ እስራኤልን እየደገፈች ትገኛለች።...

ዓድዋ በውጪዉ ዓለም ዕይታ

የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊያን በተጋድሏቸው ያገኙት ሲሆን ድልነቱ ግን የዓለም እና የዓለምን ታሪክም የቀየረ ነው፤ በቅኝ ገዢዎች ላይ የሚደርሰውን ጭካኔ የተሞላበት ጭቆና ሲዋጉ ለነበሩ ሕዝቦች...

ስምምነቱ ጦርነቱን ያስቆመው ይሆን?

የሩሲያ እና  የዩክሬን ጦርነት  ከተጀመረ ሦስት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከሰሞኑ  የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ሀገራቸው ይህ ጦርነት በፍጥነት ብቻ ሳይሆን በፍትሐዊነት እንዲጠናቀቅ ፍላጎት እንዳላት አሳውቀዋል፡፡...

የሕብረቱ ጉዞ

ከ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ድረስ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን፣ ፖርቹጋል፣ ቤልጂየም፣ ጣልያን እና ጀርመን አቅማቸው የፈቀደውን ያህል አፍሪካን በመቆጣጠር  ሀብቷን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img