የውጭ ትንታኔ

ሱዳን እንደምን ሰነበተች?

ሁለት ዓመታትን ሊያስቆጥር ቀናት የቀሩት የሱዳኑ የርስ በርስ ጦርነት መቋጫ ያገኘ ይመስላል፤ ለዚህ ደግሞ ድርድር ሳይሆን አንደኛዉ ተፋላሚ ወገን (የወታደራዊው መሪ አብደል ፈታህ አል...

የሃውቲ ትንኮሳ እና ቀይ ባሕር

አንሳር አላህ (የአላህ ደጋፊዎች) በመባል የሚታወቁት የሃውቲ አማጺ ቡድን አባላት የየመንን ዋና ከተማ ሳንአን ጨምሮ ከሳዑዲ አረቢያ አቅራቢያ የሚገኙ አንዳንድ የምዕራብና የሰሜን አካባቢዎች በቁጥጥራቸው...

ሱዳን እንዴት ሰነበተች?

በሱዳን  ያለው ሁኔታ  በጣም  አሳሳቢ ሆኗል፡፡ ሁለት ዓመታት ሊቆጠሩ  ጥቂት ሳምንታት የቀሩት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከዐሥር ሺህ በላይ ሰዎችን ሕይወት ሲቀጥፍ ሚሊዮኖችን አፈናቅሏል::...

የሠላሳ ቀኑ ስምምነት

ሦስት ዓመታትን የተሻገረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት  በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት ነጥቋል። በሚሊዮኖች ሲፈናቀሉ የዩክሬን ከተሞች እና መሠረተ ልማቶች እንዲሁም የሩሲያ ግዛቶችም እየፈራረሱ ይገኛሉ፡፡ ጦርነቱን...

አወዛጋቢዉ የጋዛ ጉዳይ

በአውሮፓዊያኑ ጥቅምት 7 ቀን 2023 ሐማስ  በእስራኤል ላይ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ በእራኤል እና ሃማስ መካከል ጦርነት ማገርሸቱ ይታወሳል፤ ይህን ተከትሎ አሜሪካ እስራኤልን እየደገፈች ትገኛለች።...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img