የውጭ ትንታኔ

የዕቅዱ ተስፋ እና የጋዛዊያን ሰቆቃ

“ምናልባትም በጋዛ የመጨረሻ ሰዓታትን እና ቀናትን እያሳለፍን ሊሆን ይችላል፤ እርግጥም ነው፡፡ የትውልድ ቀዬዬን ለቅቄ ስለመሰደዴ፣ ሁላችንም ስለመሰደዳችን እርግጥ እየሆነ ነው። አዎ እርግጥ ሆኗል። እናም...

የዓለም አሰላለፍ እየለየ ነው

ሀገራት በጂኦፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በወታደራዊ እና በሌሎችም መስኮች ያሏቸው ጥምረቶች፣ ተቃርኖዎች እና ስትራቴጂዎች የሚገለፁት በዓለም የኀይል ሚዛን አሰላለፍ ነው:: በዚህ ረገድ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና...

ዓለም በ2017 ዓ.ም

በ2017 ዓ.ም ዓለማችን የተለያዩ ክስተቶችን አስተናግዳበታለች:: ከጦርነት እና የአየር ንብረት መዛባት ጋር የተያያዙ አያሌ ችግሮች እና አደጋዎች ተመዝግበዋል:: ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶችም ደርሰዋል:: ከዓመት ዓመት...

ፍልሰት እና ሰቆቃዉ

ስሙ ሀሰን ይባላል፤ የ25 ዓመት ወጣት ነው:: በምዕራብ ዳርፉር አል - ኑር በምትባል ትንሽ መንደር ነው የተወለደው:: አል - ኑር (ብርሃን እንደ ማለት ነው)...

ያልተቋጨው ጦርነት

እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር የካቲት 24 ቀን 2022 የተጀመረው የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ከባድ ውደመትን አስከትሏል። እያስከተለም ነው፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀው ከ10 ሚሊዮን በላይ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img