የዕውቀት ጎዳና

የዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝነት ተስፋ እና ስጋቶች

ኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ ብቁ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የሰው ኅይል ለማፍራት ትኩረት ሰጥታ እየሠራች  ስለመሆኑ መንግሥት ሲናገር ይደመጣል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...

ሌሎች የወጡበትን ለእኛም…

የጥቁር ሕዝብ የነጻነት አባት ተብለው የሚጠሩት ኔልሰን ማንዴላ ትምህርት በዓለም ላይ ለሚከወኑ ማናቸውም ነገሮች ቀዳሚው መሳሪያ መሆኑን ንግግራቸው ያስረዳል:: ከበርካታ ንግግራቸው ውስጥ “ትምህርት ዓለምን...

ፈተናን በፈተና

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ለመጨረሻ ጊዜ ካስፈተናቸው አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑትን ያሳለፈው በ2012/13 የትምህርት ዘመን ነው። በወቅቱ ወደ ከፍተኛ...

ከትውልድ ክፍተት ለመዳን

የሰሜኑ ጦርነት እየተባለ የሚጠራው እና በትግራይ ኀይሎች እና በፌዴራል መንግሥቱ መካከል ይደረግ የነበረው ጦርነት ከወራት በኋላ የመኸር ወቅቱን ተከትሎ ጦርነቱ እንደ አዲስ አገረሸ። አድማሱንም...

የክልል እና ሀገር ዓቀፍ ፈተና ዝግጅት

አበባ ጋሻው በባሕር ዳር ከተማ በቁልቋል ሜዳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ናት:: አበባ በመጭው ሰኔ ወር ላይ ለሚሰጠው የሀገር አቀፍ ፈተና...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img