የዕውቀት ጎዳና

ለትምህርት ስኬታማነት

የ2018 ትምህርት ዘመን ባለፉት ሁለት ዓመታት የባከነውን የትምህርት ጊዜ የሚያካክስ፣ ከትምህርት ውጭ ሆነው የቆዩ ተማሪዎችም መደበኛ ትምህርታቸውን ያለምንም ችግር ካስቀጠሉ ተማሪዎች እኩል የሚያስተካክል የተፋጠነ...

ርብርብ የሚጠይቀዉ ሥራ

ሄቨን በሪሁን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ዓድዋ ድል አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ7ኛ ክፍል ተማሪ ናት። የክረምቱን ወቅት በበጎ ፈቃደኛ...

ከማን ምን ይጠበቃል?

ለሁሉም ሴክተር ብቁ የሆነ፣ ሚዛናዊ ዕይታ ያለው፣ በምክንያት የሚያምን፣ ውጤታማ እና ተወዳዳሪ የሰው ኀይል በማፍራት ሕዝብ የሚፈልገውን አገልግሎት ለመስጠት ውጤታማ የትምህርት ሥራ ማከነወን እንደሚገባ...

መውጫ መንገዱ እንዳይዘጋ

የምስረታ ዘመኑን 1987 ዓ.ም በበኵር ጋዜጣ ያደረገው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመቱ ላይ ይገኛል፡፡ የክልሉ ሕዝብ የእረጅም ጊዜ የመልማት ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ዓላማ አድርጎ...

ዛሬን ለተሻለዉ ነገ

ዓለምነሽ ፈንታሁን በ2017 የትምህርት ዘመን የሰባተኛ ክፍል ትምህርቷን 94 በመቶ አማካይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ስምንተኛ ክፍል ተዘዋውራለች:: በ2018 የትምህርት ዘመን ደግሞ የስምንተኛ ክፍል ውጤቷ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img