ጨረታ
ጨረታ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children are protected from violence, explotation, abuse, neglect, and haremtul practices ከተባለ ግብረ- ሰናይ ድርጅት...
ጨረታ
ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ግዛቸው ፈንቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ታደሰ ቦጋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነውን የሰሌዳ ቁጥር አ.ማ 01-78837 የቻንሲ ቁጥር MD...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሐርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር ዳኞች እነ ደሴ በቀለ እና እሱባለው አዲሱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉይይ በቲሊሊ ከተማ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእናርጅና እናውጋ ወረዳ የደብረ ወርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል፡- 1.የጽህፈት መሳሪያ፣ 2.የህንጻ መሳሪያዎች፣ 3. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ዳግማዊ አንተነህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ.ወ/ሮ አስናቀች አባተ፣ 2ኛ.ወ/ሮ እመቤት አባተ፣ 3ኛ. ወ/ሮ አቢዮት አባተ፣ 4ኛ.እ/ይ አስካለማሪያም ገሪማ እንዲሁም 5ኛ. ወ/ሮ የብርውሃ አፍወረቅ/አባተ መካከል...
ጨረታ
በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ አሁን ላይ አገልግሎት የማይሰጡ ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ይህ ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን የደቡብ ሜጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳዉ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኝ ጤና ኬላ አገልግሎት የሚዉል የተቀናጀ የጤና ኬላ ግንባታ በግልጽ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደላንታ ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ በአንድ ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም የማስፈጸሚያ በጀት በጨረታ ቁጥር Ref No ET-AMHARA WEB-001/2026 ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች (ወረቀት፣ የፕሪንተር ቀለም፣...

