ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-0012/2018
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዩ ፕሮግራም በጀት የቢሮው የተሽከርካሪዎች እና አሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል...
ጨረታ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ ቁጥር...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ መ/ታ ኤፍሬም አለኸኝ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አንሙት የኔነህ መካከል ስለአለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈፃፀም ተከሳሾች በፍርዱ መሰረት መፈፀም ባለመቻላቸው ምክንያት በቲሊሊ...
ጨረታ
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ታቦር ከተማ መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖረያ የሚውሉ ቦታዎችን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት...
ጨረታ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ 1ኛ. አቶ እሱባለው...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የደንብ አልባሳት (ብትን ጨርቅ)፣ ሎት 2. የጽዳት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የ2017/2018 ምርት ዘመን ሎት 1. 10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ ሎት 2. 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ እንዲሁም ሎት...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሾች ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአፈ ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው ስም በአገው ግምጃ ቤት በእንጅባራ ከተማ 02...
ጨረታ
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀደቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ውስጥ 1ኛ. ዲሰክቶፕ ኮምፒዩተር በቁጥር 02፣ ላፕቶብ በቁጥር 01 እንዲሁም...

