ጨረታ
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ቻግኒ ቅርጫፍ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ. ስለሽ ሽፈራው ፣2ኛ. ስለናት የኔአባት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በ2ኛ. አፈ/ተከሳሽ ሥም ንብረት የሆነ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2017
የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዓመታዊ የጽዳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
ህጋዊ የንግድ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አቶ አቡ ይርዳው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት የኔአባት 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በ2ኛ አ/ፈ ተከሳሽ በውዴ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለሰራተኞች ሰርቪስ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የመኪና ኪራይ ለመከራየት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ ውል ይዞ በየወሩ እየከፈለ ከመስከረም ወር ጀምሮ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን ሥር የሰቆጣ ማረ/ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት አገልግሎት የሚውሉ 1. እህልና ጥራጥሬ ፣2. ሽሮ ፣በርበሬና ጨው ፣3. የማገዶ እንጨት እና...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ መኳንንት ደመላሽ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስገን ታከለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በተመስገን ታከለ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን መንገድ ፣በደቡብ እውነቱ ደባስ ፣በምሥራቅ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አገው ምድር እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ቢምረው አድማስ 3ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 በአቶ አየነው ወርቁ...
ጨረታ
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መገናኛ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ ጀንፈል ሩዝ (ቀይ እና ነጭ) 2,535 ኩ/ል ፣ሽንብራና ጓያ 97 ኩ/ል በድምሩ 2,632 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ውአገ/14699/5/35
የደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ድርጅት የ2017 በጀት አመት አቅርቦቶችን ሎት 1. የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች ፣ሎት 2. ከ2014 ዓ/ም እስከ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የመኪኖች ኢንሹራንስ ዋስትና ፣የተሽከርካሪ ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች...