ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጂፒኤስ ግዥ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ሎት3....
ጨረታ
የሂሳብ ምርመራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ንቦች ለልማት በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከጥር 1 ቀን 2025 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2025ዓ.ም ያለውን የአንድ ዓመት በጀት ሂሳብ ህጋዊ ፈቃድ ባለው የውጭ ኦዲተር ማስመርመር...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የእንስሳት ምጥን መኖ ለማምረት አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ 1ኛ. በቆሎ 1,200 ኩንታል፣ 2ኛ. የኑግ ፋጉሎ...
ጨረታ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ አጠገብ በቁም...
ጨረታ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ ወውጫ እና ወረታ ከተማ 1ኛ....
ጨረታ
ለ4ተኛ ጊዜ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ የክ/ድንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት ለዲች ሥራ የሚውል ስሚንቶ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚችሉ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ
የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የጥበቃ ሥራ አውት ሶርስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈታድ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ሎት1. የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት2. ህትመት፣ ሎት3. የመኪና ጎማ፣ ሎት4. የጽዳት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሞጣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ለትምህርት ሥልጠናና ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጥሬ እቃዎች 1. የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ 3. የጨርቃ ጨርቅ እቃዎች...

