ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አገልግሉት የሚውሉ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዋርካ ሜዲካል እና ቢዝነስ አክሲዎን ማህበር በሞጣ ከተማ አስተዳደር በተረከበዉ ቦታ 5250  ካሬ ሜትር ላይ ለጄኔራል ጠቅላላ ቲችንግ ሆስፒታል የሚሆን G+0፣ G+4 እና B+G+4...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉን ህንጻ የግንባታ እና የእድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ወሎ ዞን የዋድላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የግንባታ ጨረታ ለ017 ቀበሌ የእንስሳት ጤና ክሊኒክ ጥገና፣...

የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘምን ይመለከታል

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀን 14/7/2018 ዓ/ም የተኝቶ ህክምና የህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የደ/ማ/ከ/አስ/ፍ/ቤት የፍታሀብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣የኦአር ጫማ ፣የሕክምና እቃዎች፣ ጀኔሬተር ሙሉ ሰርቪስ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና ኮምፒዩተር እና...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን ፤የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ለመግዛት የወጣ ግልጽ ጨረታ፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘርፉ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አለማየሁ ታደለ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ...