ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- የጨረታ ቁጥር EPSS/09/2018 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርጫፍ የመድሃኒቶችንና የህክምና መሳሪያዎችን ወደ ተለያዩ ጤና ተቋማት ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ ከፍያለው አያሌው እና በአፈ/ተከሳሾች ስሜነህ መኩሪያ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በተከሳሽ ስሜነህ መኩሪያ ስም የተመዘገበ የሰ/ቁ አማ 0307331 ሞዴል FSR 33...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወገዳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1∙የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት3∙ የፋብሪካ ዉጤቶች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ የታች ጋይንት ወረዳ ገንዘብና/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ አገልግሎት ለሚሰጣቸው በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ለታች ጋይንት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በካፒታል በጀት 1....

ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደ/ታቦር ከተማ የፋርጣ ወረዳ ፍ/ቤት የሚገለገልባቸው ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 4...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ /አስ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እና ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ቪዲዮ ካሜራ በግልጽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የነባሩ ጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለነባሩ ጭልጋ ወረዳ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1  የጽፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃ፣  ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቃያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የነባሩ ጭልጋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለነባሩ ጭልጋ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሥር ለሚገኘው አንከር አደዛ ጤና ጣቢያ የደረጃ ማሻሻል (ማሳደግ) ባለ ሶስት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ ዋሴ ካሳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ 1∙ወንድም ይትባረክ ፣2∙አለሚቱ ይትባረክ ተመስገን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ የአለሚቱ ይትባረክ ንብረት የሆነ መኪና፤ 16...

  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የፍኖተ ሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት1∙ ጅኤስ ቧንቧን መገጣጠሚያ፣ ሎት2∙ ኤች ዲፒ መገጣጠሚያ ሎት3∙የቧንቧና መፍቻዎችና የስራ...