ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 13/2018 በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉል ሎት 1 የጽ/መሳሪያ ግዥ፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒከስ ግዥ፣ እና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-006/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት የተለያዩ የጅኦሎጂ የማዕድን የመስክ ጥናት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አልባሳት ማለትም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ፍራሽ እና ትራስ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ ፈቃድ ያላችሁ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ እሱባለው ኑሬ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ በቄስ ጌቴ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነበትን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆኑ ምክንያት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የእህል አቅርቦት፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከ/መ/ል/ጽ/ቤት ስም ለሚያሰራው የኮሪደር የጠጠር መንገድ ስራ ጥራቱን የጠበቀ ጋራጋንቲ እራሱ አምርቶ በሜትር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል፡፡...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አስተዳደር የጭሮ ከተማ ንኡስ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል፡፡ 1ኛ. የማሽኑ ስም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሎት 1 የስላቨ ካልቨርት የግንባታ ስራ...