ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ዉራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበራት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በቻግኒ ከተማ ቀበሌ 01 ፣ ባለስድስት ወለል (B+G+6) ንግድ እና ማይክሮ...

የከተማ ቦታ ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአማኑኤል ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ1ኛ (አንደኛ) ዙር የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 መሰረት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ ደጋረገ ሙሉ እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ በተከሳሽ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ ካርታ ቁጥር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ፓወር ኢን ኖሌጅ ገርልስ በ2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት  የነበረውን ክንውን የያዘ 2 ኬንት የወጭ ማረጋገጫ ሰነድ በውጭ ኦዲተሮች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት 1ኛ. የቢሮ እና የግቢ ጽዳት፣ 2ኛ. የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ 3ኛ. የኤሌክትሮኒከስ ጥገና እንዲሁም  4ኛ. የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዩን ኃላፊነቱ የተወሰነ አገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINACIAL MANAGEMENT SOFT...

ግለጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የኤሌክትሮኒከስ፣ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ፣ ሎት 2 የይ/ዴ/ወ/መንገድ ትራንስፖርት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት አመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ ሎት1∙አላቂ የፅፈት መሳሪያዎች፣ሎት2∙ቋሚ እቃዎች፣ ሎት3∙ የህትመት ስራዎች፣ ሎት4∙ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት5∙...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአመልካች/አፈ/ከሳሽ አማረ ሰንደቅ እና በተጠሪ አፈ/ተከሳሽ ፅጌረዳ አስረስ መካከል ስላለው የባ/ሚስት አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ፤ በባሕር ዳር ከተማ  ቀበሌ አዲስ አለም፤ በአማረ ሰንደቅ ስም ተመዝግቦ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 11/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ  የማጠናቀቅ ስራ /የማስዋብ/ ፈቃድ ያለቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ...