ጨረታ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ የቢሮአችን የዉስጥ እና የዉጭ የግድግዳ የቀለም ቅብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ጋር ውል በመያዝ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መንበሩ የኔው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ይችላል ምናዩ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ወይንሸት፣ በምዕራብ ይጋርዱሽ መኩሪያ፣ በሰሜን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-አብክመማረሚያ ቤት ኮሚሽን/ግጨ/01/2018 ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የ2018 በጀት አመት ለኮሚሽንና በስሩ የሚገኙ ለዞኖችና ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የማረሚያ ፖሊስ አባላት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃናኢነርጅ  ቢሮ በዩኒሴፍ የበጀት  ምንጭ የአንዳሳ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ አገልግሎት የሚውል የHDPE ቧንቧ አቅርቦት ግዥ የጨረታ ሰነድ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ህጋዊ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አማራ ልማት ማሕበር (አልማ) በአጋርነት አብረው ለሚሠሩ ወጣት- መር እና ማህበረሰብን መሠረት ያደረጉ ድርጅቶች (Youth-Led and Grassroots Organizations) የፍላጎት ማሳወቂያ ማስታወቂያ /Call for Expression...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ስራና ስልጠና ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያየ  መጠን  ያላቸዉ ሎት1.  የጽ/መሳሪያዎች፣ ሎት 2. የፋክስ፣ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ ሎት3.የፅዳት እቃዎች ፣ሎት4. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ሎት1. የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት ፣ሎት2. የሆስፒታሉን ህንጻ የሪኖሼሽን ስራ ደረጃ ስድስትና በላይ የሆኑ...

ለመጀመሪያ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ  

የላይ ጋይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 ዓ.ም በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ምድብ1 ፡ የጽህፈት መሳሪያዎች ምድብ 2 ፡...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘት ሴ/መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ  በጀት ሎት 1 ጃናሞራ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ዋና ቢሮ አርክ...