የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
16

በአፈፃፀም ከሳሽ በአቶ ቢተው ወርቄ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ በእነ አስማረች ሙላት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ ምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ገረመው ንጉሴ፣ በሰሜን ቢተወ ወርቁ እንዲሁም በደቡብ ጉዳይ ዘሪሁን መካከል የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት ፍ/ቤቱ በጨረታ አወዳድሮ በመነሻ ዋጋ ብር 648,275.74 (ስድስት መቶ አርባ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ አምስት ሺህ ብር ከሰባ አራት ሳንቲም) መሸጥ ስለፈለገ በጋዜጣ ለ30 ቀን ቆይቶ ሰኔ 24/2018 ዓ/ም  እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here