ግምጃ ቤት ማዕድን ማምረት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ዞን በጎዛምን ወረዳ ጭምት ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የአሸዋ ማዕድን ምረት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| id | X | Y |
| 1 | 349640 | 1124672 |
| 2 | 349399 | 1124962 |
| 3 | 349157 | 1125131 |
| 4 | 348828 | 1125306 |
| 5 | 348939 | 1125522 |
| 6 | 349227 | 1125353 |
| 7 | 349184 | 1125161 |
| 8 | 349291 | 1125150 |
| 9 | 349338 | 1125201 |
| 10 | 349666 | 1125106 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| የወል ቦታ | የወል ቦታ | የወል ቦታ | የወል ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

