በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ረዥ.ጊ.ቅ.ማ/2091/2018 በቀን 22/08/2018 ዓ.ም በወጣው በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ኢንጅነር ባለሙያ 3 የረዥም ጊዜ ኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ ላይ መስፈርቱን አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡
የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ኢንጅነር ባለሙየ 3 ደረጃ 11 መ.መ.ቁ አሚ-1658 ፈተና ውጤት መግለጫ ሰንጠረዥ
| ተ/ቁ | የተወዳዳሪ ስም | ጾታ | የተግባር ፈተና
40% |
የጽሁፍ ፈተና
40%
|
የቃል ፈተና 20% | ለጾታ
|
ድምር 1ዐዐ% | አስተያየት |
| 1 | አቶ ሄኖክ ሙሉጌታ ያደቴ | ወ | 37 | 35 | 20 | – | 92 | 1ኛ ተመርጠዋል |
| 2 | አቶ አብርሃም ጥላሁን ይመር | ወ | 37 | 33 | 19.5 | – | 89.5 | 1ኛ ተጠባባቂ |
ከላይ በሰንጠረዡ ላይ እንደተገለጸዉ አቶ ሄኖክ ሙሉጌታ ያደቴ የተሰጠዉን ፈተና በአብላጫ ነጥብ በማምጣት ያለፉ ስለሆነ፤ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በአሚኮ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳዳር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታወቃለን፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ባህር ዳር

