በማዕካለዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ ወረዳ የሱስንዮስ ደንቀዝ የበጎ አድራጎት ማህበር ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጠው ተጠይቋል፡፡ ስለዚህ በአብክመ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ቁጥር 294/2017 አንቀጽ 54 (2) መሰረት የማህበሩን ስያሜውን እና አርማውን መመዝገቡን የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶች፣ የማህበራት እና ጠበቆች ምዝገባ የስራ ሂደት ድረስ ይዘው እንዲቀርቡ እያሣወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ ግን ማህበሩን የምንመዝግብ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት

