ኤቢኤች አር ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሀቤቴ ወረዳ ጎራንዳ ማርያም ሰርቃ ቀበሌ ልዩ ስሙ ገብሮ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅብሰም ማዕድን ምርት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መሥራያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
| NO | EASTING | NORTHING |
| 1 | 476316 | 1113181 |
| 2 | 476489 | 1112686 |
| 3 | 475967 | 1112818 |
| 4 | 475901 | 1113208 |
| ብሎክ ቁ | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| 1 | የግል ይልማ መኮንን እና ውቡድ ለወጠኝ | የግል ታፈሰች ግርማ እና አይተንፍሱ አድማሱ | የግል ተሾመ ወርቅነህ እና ጌታቸው ወርቅነህ | የግል እማወይ ተምትም እና ታፈሰች ግርማ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

