ማስታወቂያ

0
35

ዲኤ ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሀቤቴ ወረዳ ይደመቆ ቀበሌ ልዩ ስሙ ይደመቆ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የላይም ስቶን ማዕድን ምርት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥራያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1                                                   ብሎክ 2

NO EASTING NORTHING
1  491142 1096663
2 491012 1096702
3 490896 1096792
4 490992 1096857
5 491137 1096814

 

NO EASTING NORTHING
1 491642 1097128
2 491746 1097148
3 491914 1097263
4 491832 1097645
5 491483 1097480

 

 

ብሎክ ቁ በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የሽመቤት ጠጋየ መንገድ እናሴ ታሴት አባበይ ሴታሴት አባበይ እና የሽመቤት ጠጋየ የሽመቤት ጠጋየ
2 ግዛቸው አያክሉ እና የዋል ሻንቆ ወርቄ እማወይ አባቡ እና የወል ወንዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here