ማስታወቂያ

0
32

የድንገተኛ ሕክምና ባለሙያዎች /ቴክኒሻኖች (Emeregency Medicale Technical Association) ማህበር የሚጠቀምበትን ከታች የተቀመጠው አርማ (ሎጎ) ህጋዊ እውቅና እንዲሰጥላቸው 15/01/2019 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩን አርማ (ሎጎ) መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሰር) ተከታታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያውን ይዘው አማራ ክልል ፍትህ ቢሮ የሰነዶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች ጉዳይ ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ የቀረበውን አርማ (ሎጎ) የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

አብክመ ፍትህ ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here