ማስታወቂያ

0
29

ዋግሹም አማረ  በሰሜን ወሎ ዞን ፣በራያ ቆቦ ወረዳ፣ ቀበሌ 08፣ልዩ ስሙ ጐለና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ1

N0 Easting Northing
 1 568859 1333664
2 569443 1333439
3 569563 1333364
4 569672 1333249
5 569856 1333142
6 570342 1333215
7 570313 1333289
8 569825 1333235
9 569692 1333323
10 569533 1333467
11 568890 1333697

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምእራብ በምስራቅ
1 08 ቀበሌ ክልል 036 ቀበሌ ክልል ነጻ ይዞታ ነጻ ይዞታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here