የፈተና ዉጤት ማሳወቅ ማስታወቂያ

0
24

በአማራ  ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ረዥ.ጊ.ቅ.ማ/2091/2018 በቀን 22/08/2018 ዓ.ም በወጣው በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ኢንጅነር ባለሙያ 3 የረዥም ጊዜ ኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ ላይ መስፈርቱን አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ኢንጅነር ባለሙየ 3 ደረጃ 11 መ.መ.ቁ አሚ-1658 ፈተና ውጤት መግለጫ ሰንጠረዥ

 

ተ/ቁ የተወዳዳሪ ስም ጾታ የተግባር  ፈተና

40%

የጽሁፍ ፈተና

40%

 

የቃል ፈተና 20% ለጾታ

 

ድምር 1ዐዐ% አስተያየት
1 አቶ ሄኖክ ሙሉጌታ ያደቴ 37 35 20 92 1ኛ ተመርጠዋል
2 አቶ አብርሃም ጥላሁን ይመር 37 33 19.5 89.5 1ኛ ተጠባባቂ

 

ከላይ በሰንጠረዡ ላይ እንደተገለጸዉ አቶ ሄኖክ ሙሉጌታ ያደቴ የተሰጠዉን ፈተና  በአብላጫ ነጥብ  በማምጣት ያለፉ ስለሆነ፤ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በአሚኮ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳዳር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታወቃለን፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

 

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here