የፈተና ውጤት ማሳወቅ

0
8

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ.ማ/2003/2018 በቀን 16/08/2018 ዓ/ም ባወጣው የስርጭት ተቆጣጣሪ /ሱፐር ቫይዘር 1/ የረጅም ጊዜ /ኮንትራት/ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡- የስርጭት ተቆጣጣሪ /ሱፐር ቫይዘር 1/ ደረጃ 13 የመ.መ.ቁ አሚ-1608  ውጤት  መግለጫ ሰንጠረዥ

ተ/ቁ የተወዳዳሪ ስም ጾታ የተግባር

ፈተና ከ40%

የጽሁፍ ፈተና ከ40% የቃል ፈተና ከ20% ለጾታ ለአካል ጉዳተኛ ድምር

1ዐዐ%

አስተያየት
1 ደጀኔ አድማሱ ገዳሙ 40 36.5 20 96.5 ተመርጠዋል
2 ሞገስ አለሙ ወልዴ 24 39.5 18 81.5 1ኛ ተጠባባቂ
3 ዘላለም ሞላ ይሄይስ 25 35 20 80 2ኛ ተጠባባቂ
4 ሰለሞን ወ/ዩሀንስ ጎሳ የተግባር  ፈተና ያቋረጡ   የተግባር  ፈተና ላይ አቋርጠው የወጡ

 

 

በተሰጠዉ ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶ ደጀኔ አድማሱ ገዳሙ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታዉቃለን፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here