ማስታወቂያ

0
41

ኤቢኤች አር ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሀቤቴ ወረዳ ጎራንዳ ማርያም ሰርቃ ቀበሌ ልዩ ስሙ ገብሮ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅብሰም  ማዕድን ምርት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መሥራያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1

NO EASTING NORTHING
1 476316 1113181
2 476489 1112686
3 475967 1112818
4 475901 1113208

 

 

ብሎክ ቁ በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የግል ይልማ መኮንን እና ውቡድ ለወጠኝ የግል ታፈሰች ግርማ እና አይተንፍሱ አድማሱ  የግል ተሾመ ወርቅነህ እና ጌታቸው ወርቅነህ የግል እማወይ ተምትም እና ታፈሰች ግርማ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here