ለልጆች

የመማር ጥቅም

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ልጆች ለምን እንደምትማሩ ታውቃላችሁ? የመማርን ጥቅምን እንደሚከተለው እንንገራችሁ፡፡ መማር ማለት ለህይወታችን እንደ ምግብ እና እንደ ውኃ እጅግ አስፈላጊ የሆነ ተግባር ነው። ብዙ...

ኔልሰን ማንዴላ

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ልጆች የአፍሪካ የሰላም ተምሳሌት ስለሚባሉት ኔልሰን ማንዴላ እንንገራችሁ፡፡ በደቡብ አፍሪካ በምትገኝ ኩኑ በምትባል ትንሽ መንደር ሮሊህላህላ የሚባል አንድ ብልህ...

ልጆችና ባሕል

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉ ጥንታውያንና ባለጸጋ ባሕል ካላቸው ሀገራት አንዷ ስትሆን ይህ ባሕል ለልጆች የሚሰጠው ትምህርት እጅግ የላቀ ነው። ባሕል ማለት የአንድ ማህበረሰብ መታወቂያ...

የሀገር ፍቅር

እንዴት ናችሁ ልጆች? ልጆች ሀገራችሁን ትወዳላችሁ አይደል? ለመሆኑ የሀገር ፍቅር ምን ማለት ነው? የሀገር ፍቅር  ከቃላት በላይ የሆነ ጥልቅ እና ሕያው ስሜት ሲሆን ትርጉሙም...

የከዋክብት ንግሥት

ከብዙ ዓመታት በፊት፣ ካትሪን የምትባል አንዲት ትንሽ ልጅ ነበረች። ካትሪን ቁጥሮችን በጣም ትወድ ነበር። ደረጃ ስትወጣ ደረጃዎቹን ትቆጥራለች፣ ወደ ገበያ ስትሄድ መንገዱን ትቆጥራለች፣ ማታ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img