ጤና

ትኩረት ያልተሰጠው የጉበት በሽታ

ጉበት  በሰው ልጅ አካል ውስጥ በትልቅነቱ ከቆዳ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ ይሁንና በአሁኑ ጊዜ በርካታ ሰዎች በጉበት ህመም እየተሰቃዩ እና አለፍ ሲልም ለሞት...

ኮሌራን እንዴት እንከላከል?

ኮሌራ አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት በማስከትል በሰውነት ውስጥ የሚገኝ ፈሳሽን አሟጦ በማስወጣት አቅምን በማዳከም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው። በሽታው በአማራ ክልል...

የሀሞት ጠጠር

የሀሞት ከረጢት ጠጠር በሀሞት ከረጢት ውስጥ ሊፈጠር የሚችል ጠጣር የሀሞት ክምችት ነው። የሀሞት ከረጢት ጠጠሮች መጠናቸው ከትንንሽ የአሸዋ ቅንጣቶች እስከ የ“ጎልፍ” ኳሶች ሊደርሱ ይችላሉ፡፡...

የበዓል ሰሞን አመጋብ

ጤናማ ምግብ የሰውነትን ደኅንነት እና ኃይልን ለመጠበቅ የሚያስፈልጉትን ንጥረ ነገሮች የሚያቀርቡ ናቸው። ውኃ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት ደግሞ ጤናማ እና የተመጣጠነ አመጋገብን...

የዓለም ጤና ቀን

ጤናማ እናቶችና ሕጻናት የጤናማ ቤተሰብ ብሎም ማሕበረሰብ መሠረት ናቸው፡፡ እ.አ.አ ሚያዚያ 7 ቀን 2025 የሚከበረው የዓለም ጤና ቀን  የእናቶችና የአራስ ሕጻናትን ጤና መጠበቅ ትኩረቱን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img