ጤና

አስም እንዴት ይከሰታል?

በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ ከ260 እስከ 340 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች ከአስም በሽታ ጋር ይታገላሉ:: በቀጣይ ዓመታት ከከተሜነት መስፋፋት ጋር ተያይዞ እና በአየር ብክለት የአስም...

የማሕፀን መውጣት  ምንነት እና ሕክምናዎቹ

“በእኛ ማሕበረሰብ በተለይም በገጠሩ አካባቢ ስለመራቢያ አካላት ማውራት ወይም መረጃ መለዋወጥ እንደ ነውር ስለሚታሰብ አብዛኛዎቹ እናቶች ችግር ሲያጋጥማቸው እንኳን ለሐኪም ለሚቀርቡት የቤተሰብ አባል አያሳውቁም::...

አለመታመም ጤናማነትን አያረጋግጥም!

"እኔ ካልታመምሁ የጤንነቴን ሁኔታ ቀድሜ ለማወቅ ወደ ሕክምና አልሄድም፡፡ ምክንያቴ ደግሞ አንዱን በሽታ አለብሽ ብባል ምድን ስለማይመስለኝ ጭንቀቱ ይፈጥርብኛል ብየ ስለማስብ ነው፡፡ በዚህም ቅድመ...

ካንሰርን እንዴት መከላከል ይቻላል?

የሕይወት መሠረት የሆኑት ህዋሳት ይወለዳሉ፣ ያድጋሉ፣ ይሞታሉ፡፡ የሞቱ ሕዋሳት ደግሞ ከሰውነት መወገድ  ይገባቸዋል። ነገር ግን ይህ ሂደት ከተዛባ ሕዋሳት በሰውነት ውስጥ በፍጥነት በመራባት እና...

የሳንባ ምች ምንነት እና መከላከያዎቹ

የሳንባ ምች በዓለም ላይ በዓመት ከሁለት ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ሕይወት ያሳጣል::  በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀዳሚነት ተላላፊ የሞት መንስኤም ሆኖ ተመዝግቧል:: የሳንባ ምች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img