ጤና

የሚያንቀጠቅጠዉ ፓርኪንሰን

በአንዳንድ ሰዎች ዘንድ በተለምዶ እጁ ወይም እግሩ የሚንቀጠቀጥበትን ሰው “ሀጢያት ሰርቶ ወይም ድመት ገድሎ ነው” የሚል የተዛባ እሳቤ አለ:: ይሁንና እነዚህ ሰዎች እጃቸው ወይም...

ግጭት እና የአዕምሮ ጤና

የዓለም ጤና ድርጅት የአዕምሮ ጤንነት እያንዳንዱ ግለሰብ ስለ እራሱ ወይም ስለ እራሷ ያላቸውን ችሎታና አቅም ማወቅ፣ በሕይወት የሚያጋጥምን የኑሮ ጫና መቋቋም መቻል፣ ውጤታማ እና...

ክትባት እና  ጠቀሜታዎቹ

ለመጀመሪያ ጊዜ ክትባትን ያስተዋወቁት በ10ኛው ክፍለ ዘመን ቻይናዊያን እንደሆኑ የቢቢሲ መረጃ ያመላክታል፤ በወቅቱ ጤናማ ሰዎችን በሽታ አምጪ ለሆኑ ተህዋሲያን በማጋለጥ በሽታን የመከላከል አቅማቸው እንዲዳብር...

የጡት ካንሠር  ምንነት እና መከላከያዉ

የጥቅምት ወር ዓለም አቀፍ የጡት ካንሠር ግንዛቤ መፍጠሪያ ወር ነው:: ዘንድሮም “እያንዳንዱ ታሪክ ልዩ ነው፣ እያንዳንዱ ጉዞ አስፈላጊ ነው”። በሚል መሪ ሀሳብ ከጥቅምት 1...

እርጣት

የወር አበባ መቆምን የሚያበስረው የሕይወት ደረጃ ማረጥ /እርጣት/ በእንግሊዘኛው ደግሞ menopause ተብሎ ይጠራል። ማረጥ የሴቶች  የወር አበባ ዑደት ማብቃቱን   የሚያመለክት ተፈጥሯዊ /ባዮሎጂያዊ/ ሂደት  ነው:: በባሕር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img