መውጫ መንገድ

ስም ማጥፋት

ሴጅ ጆርናልስ ገጽ “የስም ማጥፋት“ የሚለው ቃል በ20ኛው ክፍለ ዘመን በአሜሪካ ቢመጣም፣ የዚህ ተግባር ምሳሌዎች በጥንት ዘመን ይገኙ ነበር ይላል። በታሪክ የሮም ነገሥታት፣ የካቶሊክ...

ከርሞ’ማ

አዲስ ዓመትን በደስታ፣ ተስፋ እና ጥሩ መንፈስ  መቀበል የኢትዮጵያዊያን ባህል ነው። ከአዲሱ ዓመት ጋር ብዙዎች መለወጥ ይፈልጋሉ። ያለፈው አሮጌ ዓመት ርሀብ፣ ችግር ስቃይ መፈናቀል፣...

የጋዜጣ አሻራ

አሜሪካዊው ደራሲ ሪቻርድ ክሉገር  “መጥፎ ጋዜጣ እንኳ ቢሆን አንድ ጋዜጣ በሞተ ቁጥር፤ ሀገር ወደ አምባገነንነት ትንሽ ትቀርባለች” በሚለው አባባሉ ይታወቃል። የጋዜጣ መኖር  ለሀገር ዴሞክራሲ ስርዓት...

ባለ ልጓም ስሜት

ብሩስ ሊ አንድ ጥሩ አባባል አለው፤ “ስሜት ጠላት ሊሆን ይችላል፣ ለስሜትህ ከተሸነፍህ፣ ራስህን ታጣለህ። ከስሜትህ ጋር አንድ መሆን አለብህ፤ ምክንያቱም አካል ሁልጊዜ አዕምሮን ይከተላል”...

   ሀያዎቹ!

መንፈሳዊ መጻሕፍት ዕድሜን ከተፈጥሮ ጋር አዛምደው ያቀርቡታል። ልጅነትን በነፋስ፣ ወጣትነትን በእሳት፣ ጎልማሳነትን በውኃ፣ አዛውንትነትን በመሬት መስለው ይገልጹታል። "ወጣት የነብር እጣት"  የሚለው የአበው ብሂል ይህ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img