ልዩ ልዩ

ኪጋሊ

አውሮፓውያን አፍሪካን   በተቀራመቱበት የበርሊኑ ጉባኤ ላይ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ ለጀርመን ተሰጡ። ይህ ግዛት ሩዋንዳ-ኡሩንዲ ሲባል አስተዳደራዊ ዋና ጽሕፈት ቤቱም ቡጁምቡራ ነበረች- የዛሬዋ የቡሩንዲ መዲና። በ1898...

ሕይወት ዕድል ወይስ ምርጫ?

ገጣሚ መላኩ አላምረው ከዓመታት በፊት ዕድል ብለን ስለምንጠራው ነገር አንስቶ ግጥም አስነብቦን ነበር። ዕድሌ ነው ብሎ ነበር  ያስነበበን። “በሚስት ልወሰን እኔ ትዳር ሲያምረኝ፤ ሳታገባ የምትቆይ አንድም...

“መምህር አለመሆኔ ይቆጨኛል”

የተወለደው በ1964 ዓ.ም በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር መተከል አውራጃ ማንዱራ ወረዳ ገነተ ማርያም ከተማ ነው:: “ለእናቴ አራተኛ ልጅ ነኝ፤ ለአባቴ ግን ስንተኛ ልጅ እንደሆንኩ...

ሕጻኑ “ዲጄ”

እንዴት ሰነበታችሁ ልጆች? ሳምንት ስንሰናበታችሁ በሌላ አዲስ ታሪክ እንደምናገኛችሁ ቃል ገብተን ነበር፤ እነሆ ለዚህ እትማችን ደግሞ በዓለማችን ላይ ትንሹ የሙዚቃ አጫዋች (ዲጄ) ስለሆነው ደቡብ...

አልነጃሽ መስጅድ

በግዛቱ ፍትሕን ያሰፈነ፣ የእውነት ምድር የተባለላትን የደጋጎች መኖሪያ  የሀበሻን ሀገር የሚያስተዳድር አንድ ደግ ንጉሥ ነበረ:: ሁሉንም በእኩል የማየት ፀጋ የታደለ ኢትዮጵያ ያበቀለችው፣ ቅን ፈራጅ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img