አግራሞት

84 ሺህ ዶላርን በዜሮ ያባዛዉ

በጃፓን ኪዮቶ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የህዝብ መጓጓዣ አውቶቡስ አሽከርካሪ ከተሳፋሪዎች የሰበሰበውን ሰባት ዶላር ወደ ኪሱ በማስገባቱ ከስራው ተባሮ 84 ሺህ ዶላር ጥቅል የጡረታ ገንዘቡ...

ከስድስተኛ ፎቅ የወደቁት አዛውንት

በሩሲያ ከተሪንበርግ ከተማ ኗሪዋ የ80 ዓመት አዛውንት ከጋራ መኖሪያ ህንፃቸው ስድስተኛ ፎቅ  መስኮት ወድቀው ቢወረወሩም ከስር በቆመ ተሽከርካሪ አናት ላይ በማረፋቸው በህይወት መትረፋቸውን ኦዲቲ...

አልዛሂመር ይረታ ይሆን?

የኒውሜክሲኮ የጤና ሳይነስ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የመርሳት በሽታ መንስኤ የሆነውን ከአንጐል ህዋሳት  ውጪ የሚከማች የኘሮቲን ግግርን ለመከላከል ተስፋ ሰጪ ነው የተባለለትን ክትባት በሰዎች ላይ ለመሞከር...

ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ

ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ በጋምቤላ ክልል ከአገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በስተምእራብ 850 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የሚገኘው:: ፓርኩ በ1973 ዓ.ም በቀጣናው የሚገኙ የዱር...

መብረቅ  የሚያለመልመዉ

በመብረቅ የሚመቱ አበዛኞዎቹ ዛፎች ይደርቃሉ ወይም የሚተርፍ ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡ ሆኖም ከነዚህ በተለየ ለረዢም ዓመታት በተደረገ ጥረት ተመራማሪዎች ከመብረቅ ጥቃት መትረፍ ብቻ ሳይሆን በጥቃቱ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img