አግራሞት

ፈጣኑ ሮቦት

በቻይና ሁለት ኩባንያዎች በሰከንድ 10 ሜትር  መሮጥ የሚችል ሮቦት ማምረታቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ሰሞኑን ለንባብ አብቅቶታል:: የምንጊዜም ፈጣኑ ሯጭ ዩዜን ቦልት በራሱ የተያዘው ክብረወሰን...

አንጐል ሌላው የውፍረት መቀነሻ

በአሜሪካ የኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች በተፈጠሯዊ “ኤፍጂኤፍ21” የተሰኘ ሆርሞን ላይ አነጣጥረው የምግብ መፈጨትን እና ፍላጐትን ለመቆጣጠር የሚረዱ መልእክቶችን ወደ አንጐል በመላክ ከመጠን ያለፈ ውፍረትን መቀነስ...

ልጅ ለአባቱ

አውስትራሊያዊው ቻርለስ ስሚዝ በ91 ዓመታቸው ሲያልሙት የኖረ ፍላጎታቸው ተሳክቶ በአዛውንትነት እድሜያቸው ለአያትነት የበቁ አንጋፋ መሆናቸው ተረጋግጦ ለክብረወሰን መብቃታቸውን የፒአይ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል:: የዓለም ድንቃድንቅ...

ቾቤ ብሔራዊ ፓርክ

ቾቤ ብሔራዊ ፓርክ በ1967 እ.አ.አ የተመሰረተ ለቦትሱዋና የመጀመሪያው ፓርክ ነው:: የፓርኩ ስፋት 11 ሺህ 700 ስኩዌር ኪሎ ሜተር ተለክቷል:: ቾቤ የሚለው መጠሪያው የፓርኩን ሰሜናዊ...

የመልክ መመሳሰል ያስከተለው መዘዝ

በአሜሪካ የቴኔሲ ከተማ ኗሪዋ የ50 ዓመቷ አንጄላ ሊኘስ በሰሜን ዳኮታ የባንክ ማጭበርበር ሲፈፀም በቁጥጥር ካሜራ ከተነሳ ምስል ጋር ፊታቸው በሰው ሰራሽ አስተውሎት በመመሳሰሉ ለእስር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img