አግራሞት

አተርፍ ባይ አጉዳዩ

በታይዋን ኪሉዩንግ  ሙዚየም የበጐ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ ሰራተኛ “ዊ አር ሚ” በሚል ስያሜ በተዘጋጀ የስነ ጥበብ ውጤቶች  አውደ ርዕይ አቧራ በለበሰ መስታዉት ላይ...

የሞትን መጠን የሚቀንሰዉ

በመጠጥ ውኃ ውስጥ የሚገኝን  “አርሰኒክ” የተሰኘ የመርዛማ ብክለት መጠንን መቀነስ የካንሰር እና የልብ ህመም በመሳሰሉ ስር በሰደዱ በሽታዎች የሚደርስ ሞትን 50 በመቶ መቀነስ እንደሚያስችል...

የአምበር ተራራ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ በማዳጋስካር ደሴት ሰሜናዊ ቀጣና፤ በእሳተ ገሞራ በተፈጠረ ልምላሜን በተላበሰ ሰንሰለታማ ተራራ ላይ ነው የሚገኘው:: ፓርኩ በ1958 እ.አ.አ የተመሰረተ ሲሆን መገኛው ከ850 ሜትር እስከ...

የሲል አሸናፊነት

በአሜሪካ የዋሽንግተን ግዛት ፓስፊክ ውቅያኖስን በሚዋሰንበት ቀጣና በዓሳ ነባሪዎች ከበባ ውስጥ የገባ የባህር አንበሳ “ሲል” ሁነቱን ሲከታተሉ የነበሩ ሰዎችን ወደ ያዘች ጀልባ ዘሎ በመግባት...

የጠፉት አዛውንት መጨረሻ

በፈረንሳይ ምዕራባዊ ቀጣና ቻቲሎን - ሱር - ቱዊት የተሰኘች ከተማ ኗሪው የ85 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ አስራ ዘጠኝ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ነበራቸው የሀኪም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img