አግራሞት

ውዝግብ ያስነሳዉ የወንዶች የውበት ውድድር

በካምቦዲያ በተካሄደ የወንዶች ቁንጅና ወይም የውበት ውድድር ለመጨረሻ ማጣሪያ ደርሰው አስተያየት እንዲሰጥባቸው በማሕበራዊ ሚዲያ ፎቶግራፋቸው በተለቀቀ ዕጩዎች ላይ ትችት እና ቅሬታ መነሳቱን ኦዲቲ ሴንትራል...

ሀገራትን የሚያገናኘዉ አጭሩ ድልድይ

በእንጨት የተገነባው “ኤልማርኮ” የተሰኘው ስድስት ሜትር የተለካው በዓለማችን ሁለት ሀገራትን የሚያገናኝ አጭሩ ድልድይ መሆኑን ወንደርፉል ኢንጂነሪንግ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት አስነብቧል:: በእስፔን “ኤልማርኮ” እና ፓርቹጋል...

ከግምት ያለፈዉ

የባሕር ወለል ከፍታ ከሚጠበቀው በላይ በመጨመሩ ዳርቻው በማዕበል እና ሞገድ ከመሸርሸር አልፎ በአቅራቢያው በሚገኝ ስነ ምህዳር እና ኗሪዎች ላይ ውድመት ማስከተሉን ስፔስ ዴይሊ ድገ...

የዓባይ ወንዝ ሚሊኒዬም ፓርክ

የባሕር ዳር  ዓባይ ወንዝ ሚሊኒዬም ፓርክ ከጣና ኃይቅ ደቡባዊ ጫፍ የዓባይ ወንዝ መውጫ እስከ ጢስ ዓባይ ፏፏቴ ድረስ በወንዙ መውረጃ ግራ እና ቀኝ  የሚገኘውን ...

በቲክቶክ ላይ መደነስን ያገዱት

በአሜሪካ የዌስት ቨርጂኒያ የእግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ ተጫዋቾቻቸው ቡድናዊ ስሜትን አጐልብተው የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንዲችሉ እየደነሱ በቲክቶክ እንዳይለቁ ማገዳቸውን ዩፒአይ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስንብቧል፡፡ የዌስት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img