አግራሞት

የዓየር ለውጥ ድቦችን ሲንጥ

የዓየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው የሙቀት መጨመር ግግር በረዶ  እየቀለጠ የሚበሉት በማጣት እየተፈተኑ ያሉት የዋልታ ድቦች ከመራባት እየተገቱ ቁጥራቸው መቀነሱን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን...

አልጣሽ

የአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ ቀደም ሲል “አላጣሽ” እየተባለ ይጠራ ነበር። ፓርኩ የሚገኘው በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ነው። ከ1930ዎቹ ጀምሮ ጥብቅ ደን በመሆን...

ቀድሞ ነበር እንጂ…

በቻይና ከሻንጋይ ደቡብ ምዕራብ በምትገኘው ጂንዢ (jinxi) ከተማ አቅራቢያ አዲስ በሚሰራ አውራ ጐዳና መካከል ላይ ቀደም ብሎ የተገነባን የመኖሪያ ቤት ለማፍረስ መንግሥት ባቀረበላቸው የካሳ...

ብቸኛው ቅጠላ ቅጠል በል

በዓለማችን ከሚገኙት 45 ሺህ የሸረሪት ዝርያዎች ብቸኛው ቅጠላ ቅጠል ወይም እፅዋት በል (ካርኒቨረስ)ባጋሀሪ ኪኘሊንጊ የተሰኘው መሆኑን ኦዲት ሴንትራል ድረ ገጽ ለንባብ አብቅቶታል:: በማእከላዊ አሜሪካ እና...

የመገንዘብ ክህሎትን የሚያሳድገው

ልጆችን ከአንድ በላይ ቋንቋ እንዲናገሩ ማስቻል፣ በተለይም ለዓዕምሮ ዝግመት ተጠቂዎች የተለያዬ አስተሳሰብ እና አመለካከቶችን ተረድተው የማገናዘብ ዓቅምን እንደሚያሳድግላቸው ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል:: በአሜሪካ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img