አግራሞት

መልካ ማሪ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ በኬኒያ በሰሜናዊ ጫፍ ከኢትየጵያ ጋር በምትዋሰንበት ማንዴራ አምባ  ነው የሚገኘው፡፡ ስፋቱም 876 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል፡፡ ፓርኩ በ1989 እ.አ.አ ቀጣናውን አቆራርጦ በሚፈሰው የዳዋ...

አወዛጋቢው ህንፃ

በኢኳዶር - ማቻላ በተሰኘች ከተማ ማእከላዊ ስፍራ በጠባብ ምድር ቤት ላይ ግራ እና ቀኝ  የተገነባው ባለ አራት ፎቅ ህንፃ ባልተለመደ አሰራሩ በተመልካች “ይፈርሳል” በመባሉ ...

የእናት ውለታዋ

በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ አሳዳሪ አልባዋ አራስ ውሻ በጠና ታሞ የደከመ ቡችላዋን እንስሳት ህክምና መስጫ ክሊኒክ በር ላይ ማድረሷን ኦዲቲ ሴትራል ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት...

ያልተጠናው የበካይ ትነት ምንጭ

ጥልቀት የሌላቸው የባሕር ዳርቻዎች ከፍተኛ መጠን ያለው በካይ ትነትን ወደ ከባቢ ዓየር በመልቀቅ የሙቀት መጨመርን እንደሚያባብሱ ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን ለንባብ አብቅቶታል፡፡ የሮያል ኔዘርላንድስ...

አቢያታ ሻላ ሐይቆች ብሔራዊ ፓርክ

አቢያታ ሻላ ብሔራዊ ፓርክ በኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ 207 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የሚገኘው፡፡ ለፓርኩ መመስረት በስምጥ ሸለቆ ቀጣና የሚገኙት አቢያታ እና ሻላ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img