አግራሞት

ለደንበኛ ንጉሥነት አብነቱ

በቻይና ጂያንግዚ ግዛት የሚገኝ የተራራ ላይ መዝናኛ ቦታ ወይም (ሪዞርት) በሚሊዬን የሚቆጠር ዶላር በማውጣት በኤሌክትሪክ የኃይል ምንጭነት የሚሰሩ በርካታ ተንቀሳቃሽ መውጫ መውረጃዎችን እያስገነባ መሆኑን...

ፍጥነት ማስቀነሻዉ

በአሜሪካ ፔንስላቫንያ ግዛት የሞንትጐሞሪ ከተማ ባለስልጣናት አሽከርካሪዎች ፍጥነት እንዲቀንሱ ለማስቻል በጐዳናዎች ላይ የተጠማዘዘ (ዚግዛግ)ቅርፅ ቀለም በመቀባት አዲስ ስልት ማስተዋወቃቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ሰሞኑን...

በደቡብ አፍሪካ የተገኙት

በደቡብ አፍሪካ ደቡባዊ የባህር ዳርቻ ከ20 ሺህ ዓመት በፊት በጥንታዊ ሰዎች ከጠንካራ አለት የተሰሩ  መሳሪያዎች መገኘታቸውን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ አብቅቶታል፡፡ በደቡብ...

ለ81 ዓመታት የተመላለሰው ካርድ

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በ1940ዎቹ መጀመሪያ በተካሄደበት ወቅት የተገናኙ ጓደኛሞች ላለፉት 81 ዓመታት “የእንኳን ተወለድሽልን” መልካም ምኞታቸውን በአንድ ተመሳሳይ ካርድ በመላላክ መለዋወጣቸውን ዩፒአይ ድረ ገጽ...

የደናክል አዘቅት

የደናክል አዘቅት (ዝቅተኛ ስፍራ) በሰሜን ኢትዮጵያ በአፋር ክልል ነው የሚገኘው፡፡ ስፋቱ በግምት 200 በ 50 ኪሎ ሜትር ወይም 124 በ 31 “ማይል” ተለክቷል፡፡ የደናክል ሸለቆ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img