አግራሞት

ከአመሳሰሉ አይቀር…

ጃፓናዊቷ ጠቢብ ኬይ ሜግሮ ጥላ እና ብርሃን በሚፈጥር የእርሳስ ቅብ የምትሰራቸው ስዕሎች ከጥቁር እና ነጭ ፎቶግራፍ የማይለዩ ወይም ልዩነቶችን ያጠበቡ መሆናቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

ቁጣን ያስከተለዉ ትርኢት

በጀርባው ላይ የድራጐን ምስል የተነቀሰ ፀጉር አልባ ውሻ በቤት እንስሳት ትርኢት ማቅረቢያ መድረክ መታየቱን ተከትሎ ከእንስሳት አፍቃሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ ማስነሳቱን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

በዝግመተ ለውጥ የሰው ዘር  ቅርንጫፍ ዝርያን ያመላከተዉ

በኢትዮጵያ ውስጥ የተገኙት አዲስ ጥንታዊ የሰው ዘር ቅሬት አካላት በዝግመተ ለውጥ  በአንድ ነጠላ መስመር ሳይሆን ውስብስብ የተከፋፈለ ቅርንጫፍ ዝርያዎች እንደነበሩት የሚያረጋገጥ መሆኑን ሳይንስ ዴይሊ...

ኒዩንግዌ ብሔራዊ ፓርክ

ብሔራዊ ፓርኩ በሩዋንዳ የሚገኝ በብዝሃ ህይወቱ ተጠቃሽ ነው:: ፓርኩ በግምት ከ500 እስከ 600 ሄክታር ደን ለበስ ስፋትም አለው:: በፓርኩ ከሚገኙ 1,100 የእፅዋት ዝርያዎች 265ቱ በፓርኩ...

የጨነቀ ዕለት

በቻይና ጂንዢ ግዛት በከተማ አቅራቢያ በመንግሥት በሚሰራው ባለሁለት መም አውራጐዳና በተቀየሰው ቦታ መካከል ቀደም ብሎ የተሰራ ባለሁለት ፎቅ መኖሪያ ቤት ባለቤት በካሳ መጠን ባለመስማማቱ፣...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img